|
አስሃማ በሃገራችን ካሉት እስላማዊ ድረ-ገፆች አንዱ
ሲሆን በጥቂት ወንድሞች መልካም ተነሳሽነት በ 2001 በታላቁ የኢትዮጵያ ንጉስ
አስሃመቱ ነጃሺ ስም ተሰይሞ ለአገልግሎት በቅቷል
የድረ-ገፁ
*ራዕይ -በአላህ
ፍቃድ ኢስላማዊ አንድነት (ወንድማማችነት) ተጠናክሮ ሙስሊ ህብረተሰብ ለሃይማኖቱና ለሃገሩ የበኩሉን አስተዋፅኦ ሲያደርግ
ማየት
*ተልእኮ -የኢትዮጵያ ሙስሊም ህብረተሰብ በዚህኛውም (ዱንያ) ሆነ በቀጣዩ
አለም (አኼራ) ተጠቃሚ የሚሆንበትን መንገድ ማሳየት ማስታወስ
*አላማው
-የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ችግሮችን መጠቆም ለችግሮችም የመፍትሄ ሀሳብ
ማቅረብ -ሙስሊሙ ህብረተሰብ በተጎናፀፈው ዲሞክራሲያዊ መብት ተጠቃሚ
እንዲሆን ማሳወቅና ማበረታታት
-ሃይማኖታዊ እውቀቱ እንዲዳብርና ይበልጥ ወደሃይማኖቱ እንዲቀርብ
አለምአቀፍ በሆኑና በሃጋችንም ውስጥ በሚገኙ ታላላቅ የእውቀት ባለቤቶች የሚተላለፉ ትምህርቶችን መዳሰስ
-ሙስሊሙ ህብረተሰብ የሌሎችን ሀይማኖቶች መሰረታዊ እውቀት ጨብጦ
ሀይማኖቱን ጠብቆ ለሌሎች እምነት ተከታዮች ወደ ኢስላም ጥሪ እንዲያደርግ የሚያስችለውን መንገድ መፍጠር ማስቻል
-አዲሱ ትውልድ የቀድሞ ታሪኩን እንዲፈትሽ ማድረግ
-ኢስላማዊ የኪነጥበብ ባህላችንን ማሳደግ
|