Home Focus Forum Magazines Women History Islamic Art Comparative What's New Download Success About Us
 
        Islamic Links
Islamic Links
www.ethiopianmuslims.net
www.habeshaislam.com
www.nejashi.com
Darul Bilale
www.ethiomuslimsmedia.com
www.radio-bilal.com
   
 
 E-mail: info@asehama.com
      Quick links
ሙስሊሞች ለምን የንፅፅራዊ ሃይማኖቶች ጥናት አስፈለጋቸው?
Positiveness
ጊዜ ምን አጠፋ?
ሼህ መሐመድ ራፊዕ ቡሰይሪ
የአብሬት ሼህ (ሰይድ በደላ)
INTRODUCING AL-ISLAM MAGAZINE
   
www.asehama.com © 2009
info@asehama.com
ይህን ያውቁ ኖሯል
 

አብ     አብዛኛው ሙሰሊመ ማህበረሰብ እንደሚገመተው በመካከለኛው ምስራቅ አካባቢ አይደለም የሚገኘው፡፡ በአለማችን ከፍተኛ የሙሰሊም ቁጥር የሚገኝባት ሀገር ኢነዶኔዚያ ስትሆን እሷም የአለማችን 4ኛ ሰፊዋ ሀገር ነች የሙስሊሙ ብዛትም 184 ሚሊዮን ይደርሳል፡፡

·         በሶሪያ፤ በኢራን፤በዮርዳኖስ፤በፍልስጤም እንዲሁም በጠቅላላ አረብ ባህረ ሰላጤ ከሚገኙት ሙሰሊሞች ቁጥር ህንድ ውስጥ የሚገኙት ሙስሊሙች ቁጥር ይበልጣል፡፡

·         የዘምዘም ውሀ(ማኡ ዘምዘም) ለመጀመርያ ጊዜ የተገኘው በነብዩላህ ኢብራሂም እና በልጃቸው ኢስማኢል (ዐ.ሰ) ወቅት ነበር፡፡ ከጊዜ በኋላ ተመልሶ የጠፋ ሲሆን ከ2600 ዓመታት ቆይታ በኋላ በነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) አያት አማካኝነት(በህልም ታይቷቸው) ከንደገና ሊወጣ ችሏል፡፡

·         መዲና ውስጥ የሚገኘው የነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) መስጅድ መጀመርያ ሲሰራ ጣሪያው ወደፊት ተጨማሪ ቤቶችን እንዲሸከም ተደርጎ ነበር የተሰራው፡፡

·         አባታችን አደም (ዐ.ሰ) ቁመታቸው 30 ዚራ ያህል ይረዝም ነበር፡፡ አንድ ዚራ ግማሽ ሜትር አካባቢ ይደርሳል፡፡

·         ማንኛውም ሙስሊም ሊሰራው የሚገባ የኩፍር (ክህደት) አይነተ አለ፡፡ ማንኛውም ሙስሊም ይህንን ኩፍር ካልሰራ ሙስሊም ሊባል አይችልም፡፡ ይህም በጣኦት (ከአላህ ውጪ ባለ አምላክ) መካድ ነው፡፡

·         ከከለሮች ሁሉ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ዘንድ ተወዳጅ የሆነው ከለር አረንጓዴ ከለር ነበር፡፡

·         አህመድ ኢብን ሙሐመድ አሸይባኒ(ኢማም አህመድ ኢብን ሀምበል)ከነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) የሆነ 1ሚሊዮን ሀዲስ ሀፍዘዋል(በቃላቸው ይዘዋል)

·         በአለም ላይ በግምት 1,476,233,470 ሙስሊሞች እንዳሉ ይታመናል፡፡ 1ቢሊዮን በእሲያ፣ 400ሚሊዮን በአፍሪካ፣ 44ሚሊዮን በአውሮፓ፣ 6ሚሊዮን በአሜካ ይገኛሉ፡፡ ከአለማችን ህዝብ በያንዳንዱ 5 ሰው መሃል 1 ሙስሊም ይገኛል፡፡ለያንዳንዱ ሂንዱ ሁለት ሙስሊም ይገኛል፡፡ለያንዳንዱ ቡድሂስት ሁለት ሙስሊም ይገኛል፡፡