Home Focus Forum Magazines Women History Islamic Art Comparative What's New Download Success About Us
 
        Islamic Links
Islamic Links
www.ethiopianmuslims.net
www.habeshaislam.com
www.nejashi.com
Darul Bilale
www.ethiomuslimsmedia.com
www.radio-bilal.com
   
 
 E-mail: info@asehama.com
      Quick links
ሙስሊሞች ለምን የንፅፅራዊ ሃይማኖቶች ጥናት አስፈለጋቸው?
Positiveness
ጊዜ ምን አጠፋ?
ሼህ መሐመድ ራፊዕ ቡሰይሪ
የአብሬት ሼህ (ሰይድ በደላ)
   
 
www.asehama.com © 2009
info@asehama.com

Asehama Ibn Abijar
The fourth year of the prophet hood Mohammed Ibn Abdulaha (p.b.u.h) was the year of great prosecution.  The prophet brought a message of (tewhid) the oneness of Allahe Almighty.  He thought his people not to bow down to idols not to disrespect the parents not to torture and harm the innocent not to bias peoples up on nationalism but they refuse not to accept this message and they began to torched him and his followers in the most horrible fashion... more-->>

የማያልቀው ፍቅር
አንድ አፍቃሪ፤ ፍቅር ያሸነፈው፤ በሰው ፍቅር የተንገበገበ፤ በዚያ ሃሩር፤ በአሰቃቂው የቀኑ ሙቀት እበረሃው ላይ የሰው ልጆች ከገቡበት የጨለማ አዘቅት፤ ፊት ለፊታቸው ከተደቀነው አደጋ ለመታደግ እንሆ ጣኢፍ በተባለ ከተማ ላይ ብቻውን ያለረዳት ቆሟል፡፡ “ህዝቦቼ ሆይ! ከአላህ ሌላ በእውነት የሚገዙት አምላክ የለም በሉ፡፡ ከእሳትም እራሳችሁን ጠብቁ፡፡” የህዝቦቹ ምላሽ ግን ህፃናትና እብዶችን ሰብስቦ በድንጋይ ማስደብደብ ሆነ፡፡ ይህ የፍቅር አባት ግን በይቅርታ አለፋቸው፡፡ ከፍቅሩ አንዳችም አልቀነሱበትም፡፡ ...more-->>

Mosques In Ethiopia

መፅሄቶቻችን

የሙስሊሞች ጉዳይ
ብዕር

‹‹የአልረህማንም ባሮች እነዚያ በምድር ላይ በዝግታ የሚሄዱት፣ ባለጌዎችም (ክፉ) ባነጋገሯቸው ጊዜ ሰላም የሚሉት ናቸው፡፡ እነዚያም ለጌታቸው በግንባራቸው ተደፊዎችና ቋሚዎች ሆነው የሚያድሩት ናቸው፡ ፡ እነዚያምጌታችን ሆይ የገሀነምን ቅጣት ከኛ ላይ መልስልን፤ ቅጣቷ የማይለቅ ነውና የሚሉት ናቸው፡ ፡ እርሷ መርጊያ መቀመጫ በመሆን ከፋች፣ (ይላሉ)፡፡ እነዚያም በለገሱ ጊዜ የማያባክኑት የማይቆጥቡትም ናቸው፡፡ በዚህም መካከል (ልግስናቸው) ትክክለኛ የሆነ ነው፡፡ እነዚያም ከአላህ ጋር ሌላን አምላክ የማይገዙት፣ ያችን አላህ እርም ያደረጋትን ነፍስ ያለ ህግ የማይገድሉትና የማያመነዝሩትም ናቸው፡፡ ይህንንም የሚሰራ ሰው ቅጣትን ያገኛል…›› (አል ፉርቃን 63-68)   more-->>

             Read /download